የምስራች ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የመንግስት ፖሊሲና እስትራተጂን መሰረት በማድረግ ጥራት ያለውን ት/ት ለተጠቃሚው ህብረሰብ ለማድረስ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚህውም መሰረት በክረምት እና በተከታታይ መረሃ ግብር ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ዲግሪ ስልጠና በርካታ ተማሪዎችን ለመቀበል ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ት/ት ፈላጊዎች ዩኒቨርሲቲያችን የህብረትሰቡን የኑሮ ሁኔታ በማገናዘብና በተመጣጣኝ ክፍያ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማረ አመልካቾችን  ይጋብዛል፡፡

በመሆኑም በክረምት መረሃ ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ስልጠና የሚሰጡ የት/ት መስኮች

 1. Amharic Language and Literature
 2. Oromo Language and literature
 3. Af-Somali Language and Literature
 4. English Language and Literature
 5. Geography and Environment Studies
 6. History &Heritage Management 
 7. Civic and ethical education 
 8. Special need
 9. Biology
 10. Chemistry
 11. Mathematics
 12. Physics
 13. Sport Science
 14. General Business education
 15. Economics Education
 16.  IT (Information Technology)
 17.  EDD (Engineering Drawing and  Design)

በክረምት መረሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ስልጠና የሚሰጥባቸው የት/ት  መስኮች

 1. TEFL (Teaching English as Foreign Language)
 2. Teaching Amharic language and  Literature
 3. Masters in  Geography and  Environment Studies
 4. Rural development  planning
 5. Distal risk  Management 
 6. GIS and Remote Sensing
 7. Urban  and regional development planning
 8. Masters in Biology
 9. Masters in Chemistry
 10. Masters in mathematics
 11. Masters in Physics
 12. Medical Physics
 13. Soiled  State physics
 14. MBA (Masters of Business Administration )
 15.  Developmental  Economics 
 16.  Environmental  and natural resource   Economics
 17. Developmental  Management
 18. Public Policy Studies
 19.  Governance

መስፈርት ለመጀመሪያ ዲግሪ

 • ከታወቀ የት/ት ተቋም  በዲፕለማ የተመረቀ/ች ወይም በቀድሞ 12 +2  ወይም 10+3 ያለዉ/ያላት እና የ COC ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል
 • በመሰናዶ  አጠናቆ/ቃ በት/ት ዘመኑ የማለፍያ ዉጤት ያለዉ/ያላት
 • በቀድሞ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ለ ወንድ 3.2 እንዲሁም ለሴት 3.00 ነጥብ ያለዉ/ያላት
 • የመመዝገቢያ ቦታ ፡በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ሪከርድ እና ዶክመንቴሸን ጽ/ቤት(ሬጅስቴራር)
 • የመመዝገቢያ ሰዓት፡ዘወትር ከሰኞ-አርብ በስራ ሰዓት

ማሳሰቢያ፡ ለምዝገባ ስትመጡ የመመዝገቢያ 50 (ሃምሳ) ብር እንዲሁም ኦርጂናል ዶክመንት ከሦስት ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘዉ መምጣት ይኖርባቿል፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0251127862 ደዉለዉ ይጠይቁ፡፡

መስፈርት ለሁለተኛ  ዲግሪ                      

 • ከታወቀ የት/ት ተቋም  በመጀመሪያ ድግሪና ከዛ በላይ የተመረቀ/ች
 • የመመዝገቢያ ቦታ ፡በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ርከርድ እና ዶክመንቴሸን ጽ/ቤት(ሬጅስቴራር)
 • የመመዝገቢያ ሰዓት፡ዘወትር ከሰኞ-አርብ በስራ ሰዓት

ማሳሰቢያ፡ ለምዝገባ ስትመጡ የመመዝገቢያ 100 (መቶ) ብር እንዲሁም ኦርጂናል ዶክመንት ከሦስት ፎቶኮፒ ጋር ይዘዉ መምጣት ይኖርባቿል፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0251127862 ደዉለዉ ይጠይቁ፡፡       

 

የተከታይና የርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት